{"componentChunkName":"component---src-templates-verse-by-verse-template-tsx","path":"/14/6","result":{"pageContext":{"data":"{\"languageCode\":\"am\",\"chapterNumber\":14,\"verseNumber\":6,\"verses\":[{\"translationCode\":\"am-sadiq\",\"translator\":\"Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib\",\"translationName\":\"ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ\",\"text\":\"ሙሳም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ ከፈርዖን ቤተሰቦች መጥፎን ቅጣት የሚያቀምሱዋችሁ ወንዶች ልጆቻችሁንም የሚያርዱ ሴቶቻችሁንም የሚተዉ ሲኾኑ በአዳንናችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ (የዋለላችሁን) የአላህን ጸጋ አስታውሱ፡፡ በዚህም ከጌታችሁ የኾነ ታላቅ ፈተና አለበት፡፡\"}],\"textArabic\":\"وَإِذْ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ اذْكُرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ أَنْجَاكُمْ مِنْ آلِ فِرْعَوْنَ يَسُومُونَكُمْ سُوءَ الْعَذَابِ وَيُذَبِّحُونَ أَبْنَاءَكُمْ وَيَسْتَحْيُونَ نِسَاءَكُمْ ۚ وَفِي ذَٰلِكُمْ بَلَاءٌ مِنْ رَبِّكُمْ عَظِيمٌ\"}"}},"staticQueryHashes":[]}